የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች
About The Book
መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡
የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ፡7 የክህሎት ማዕቀፎች --የሚለው መጽሀፍ ሊዳስስ የሚሞክረው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ በተለይም ደግሞ በመልማት ላይ ካሉ ሀገሮች ወደ አሜሪካ <span style=color: rgba(255 0 0 1)>( ወይም ወደ ሌላ ሀገር ) ስትሄዱና <span style=background-color: rgba(255 255 0 1)>፣ ከዚያም በኋላ ባሉት አመታት ልትጋፈጧቸው የምትችሏቸውን ጥቂት ተግዳሮቶች ፣ እንዴት ለይታችሁ ማወቅ እንደምትችሉለማመላከት ነው፡፡ ስለዚህም የራሴና የብዙ ሰዎች በጥበብ የካበተ ታሪክና ልምድ ፣ በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል ፡፡
በተጨማሪ ከዚህ መፅሀፍ የምታገኟቸው ትሩፋቶች ፡-
በምታልፉበት ሂደት ውስጥ ብቻችሁን አለመሆናችሁን <span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
በባህል ውህደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ከበድ ያሉ ተግዳሮቶችንና የአእምሮ ጤና እክልን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ለመወጣት የሚረዱ መሳሪያዎችን <span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
በከባድ ፈተና ወቅት ፣ ተግዳሮቶችን ማለፍ የሚያስችሉ መሳሪያዎችን መለየት ፣ ፈጠራን መጠቀም እና በአዎንታዊነት የሚረዱ ማለፊያ መንገዶችን <span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
ባዕድነት (እንግዳነት) እንዳይሰማችሁ ፣ ይልቁኑ አዲሱን መኖሪያችሁን እንድትላመዱ፣ የባለቤትነት (የቤተኝነት) ስሜት እንዲያድርባችሁ ማድረግ እና እትብታችሁ የተቀበ- ረባትን ሀገር ሳትዘነጉ አሜሪካንን መውደድ እንደምትችሉ <span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
የራሳችሁንም ሆነ የሌሎችን ህይወት እንዴት ማብቃት እንደምትችሉ <span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
የተወለዳችሁበትን  ሀገራዊውንና ፣ የመጣችሁበትን አሜሪካዊውን እውቀት የምታዛም ዱበትና አገናኝ ድልድይ የምትዘረጉበት <span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
የባህል ውህደትን ምንነት መማር ፣ ትክክለኛውን አመለካከት ማዳበር ፣ በውህደት ጉዞ ውስጥ አሸናፊ ሆናችሁ የምትወጡባቸውን እርከኖች ማወቅ ፣ በአዲሲቷ ሀገራችሁ በአሜሪካ ልቃችሁ የምትወጡበትንዕውቀት ማፍራት<span style=color: rgba(255 0 0 1)>፣
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow
Details
LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE