አንቺና እኔ (የግጥሞች ጉልማ)

About The Book

አንቺና እኔ የተባለችው የግጥም መጽሐፍ በሰዎች ማህበራዊ ኑሮ ውስጥ ትዳር እንደ ዐቢይ ጉዳይ ስለሆነ ይህን በሚመለከተው ባንዱ የግጥም አርእስት የተሰየመች ናት። በውስጧ ፀሐፊው ያሰተዋላቸው ከተለየዩ ማህበራዊ አማናዊ ክንውኖች የተቆነጠሩ ቁምነገሮች ከተቀዱበት መልከዓ ምድር ጋር ተዋደው አንባቢው እንደ ትዕይንት እንዲመለከታቸው ተደርገው ቀርበዋል። ምናባዊና ጥበባዊ በሆነ የአጻጻፍ ስልቱ ጭብጦች ፍንትው ብለው ይታያሉ።
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE