ከድህነት መውጫ መሰላሎች

About The Book

<p>ድህነት የገንዘብ እጥረት ሳይሆን አስተሳሰብ ነው። ብዙ ገንዘብ ኖሯቸው ከድህነት ግን ያልተላቀቁ ብዙ ሰዎች አሉ። እነዚህ ምንም እንኳን የገንዘብ እጥረት ባይኖርባቸውም፣ አስተሳሰባቸው ውስጥ ያለው ድህነት ስላልተሸነፈ፣ ይህ፣ ድህነት ከሰዎች ጋር ባላቸው ግንኙነት፣ በባህሪያቸው፣ በስብዕናቸው፣ በተለያየ መልኩ ይገለጣል። ስለዚህ፣ ድህነት የገንዘብ ድህነት ብቻ ሳይሆን፣ የባህሪ ድህነት፣ የአስተሳሰብ ድህነት፣ የስብዕና ድህነት፣ የግንኙነት ድህነት፣ የባህል ድህነት ወ.ዘ.ተ ተብሎ ሊዘረዘር ይችላል። ከእነዚህ ሁሉ ግን፣ መሰረታዊው የአስተሳሰብ ድህነት ነው። </p><p>አስተሳሰባችን ውስጥ ድህነት ካለ በኢኮኖሚ አቅማችን እንኳን እጥረት ባይኖርብን፣ ከድህነት ተጽዕኖ ውጭ ግን አይደለንም። ድህነትን ከአስተሳሰባቸው ማስወገድ የቻሉ ከኢኮኖሚያቸው ድህነትን ማስወገድ ያን ያህል ከባድ አይሆንባቸውም። ምክንያትይም የኢኮኖሚ ድህነትም ቢሆን መነሻ መሰረቱ የአስተሳሰብ ድህነት ነው። በዚህ መጽሐፍ የግል ገንዘብ (personal finance) አጠቃቀምንና ከገንዘብ ጋር የተያያዘ አስተሳሰብን በተመለከተ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ መርሆች ተጣምረው ቀርበዋል። </p><p><br></p>
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE