ትውስብ: ያጫጭር ልቦለዶችና ኖቭሌቶች ስብስብ (Amharic Edition)
Amharic

About The Book

ይህ ስብስብ ሥራ ነው፡፡ አስከዛሬ ባጫጭር ልቦለዶችና በኖቭሌቶች ወግ የሠራኋቸው፣ የዝርው ሥነ ጽሑፍ ሥራዎቼ ስብስብ ነው፡፡ በዘመን፣ በጭብጥና በቅርጽ የተለያዩ በመሆናቸው ትውስባዊ ፍጥርታቸው የጋራ መለያቸው ነው፡፡ሕይወትና ሞት (1975)፣ የማለዳ ስንቅ (1980)፣ መቆያ (1980)፣ ቅንጣት (2008) የታተሙ ሲሆን፣ ባባደፋርና (1978) በነገ ተስፋ (2006) የጋራ ስብስብ ሥራዎች ውስጥ አንዳንድ ዘለላ ያጫጭር ልቦለድ ሥራዎቼ ይገኛሉ፡፡ እኒህ ቀዳሚ ሥራዎቼ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በሌሎችም ዩኒቨርስቲዎች፣ ኮሌጆችና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላማርኛ ሥነ ጽሑፍ ማስተማሪያነት አጋዥ መጻሕፍት ሁነው ለረዥም ዘመናት አገልግለዋል፡፡ ባሁኑ ጊዜ ለተመሳሳይ የጥናትና የምርምር ሥራዎች ሲፈለጉ፣ ከገበያ ላይ በመጥፋታቸው፣ ዳግም እንዳሳትማቸው ያልወተወተኝ የሕብረተሰብ ክፍል የለም፡፡ ስለዚህም ባንድ ላይ ተሰባስበው ሊታተሙና ላንባቢያን ሊቀርቡ ችለዋል፡፡ እንደ >፣ > እና >ን የመሳሰሉት ገጸ ባሕሪያት ካንባቢያን ሕሊና ውስጥ ስላልጠፉ ናፋቂያቸው ብዙ ነው፡፡ እናም ለትምህርት ማእከሎችም ሆነ ለመላው አንባብያን የይታተሙልን ጥያቄ ምላሽ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡ በስብስቦቹ ውስጥ የነበሩት ግጥሞችም እራሳቸውን ችለው በሌላ መድብል ለብቻቸው የሚታተሙ ይሆናሉ፡፡ደራሲው
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE