የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል

About The Book

<p>የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ከፌደራል መንበረ ስልጣኑ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ እራሱን ለጦርነት ሲያዘጋጅ ቆይቶ፤ የሀገሩን ዳር ድንበር ሲጠብቅ በነበረው በሰሜን እዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጥቃት አድርሷል። ወራሪዉ ሀይል በተመሳሳይ ቀን በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ በቅራቅር አካባቢ ወረራ ለመፈፀመ ሞክሮ በአመራ ልዩ ኃይል ሚኒሻ እና ፈኖ ተመክቶ ተመልሷል። የፌደራል መንግስት ባደረገው የህልውና ማስከበር ሂደት ትህነግ ከመቀሌ ወጥቶ ወደ ተንቤን ዋሻዎች ገብቶ ነበር። ሆኖም ግን የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ለሚኖሩ አርሶ አደሮች የእርሻ ስራ ማከናወኛ ጊዜና ለወራሪው ኃይል የጥሞና ጊዜ ለመስጠት በማሰብ በሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ተከትሎ ወራሪው ኃይል በአማራ እና በአፋር ክልል ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ አካሂዷል። </p>
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE