ሐዲስ (ግእዝ ~ አማርኛ) መዝገበ ቃላት
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE
About The Book
<span style=color: rgba(83 90 98 1); background-color: rgba(255 255 255 1)>ይህ መዝገበ ቃላት፥ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ ተጀምሮ ፥ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፥ ተስፋፍቶና ተብራርቶ፥ በአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ታርሞና ተስተካክሎ፥በ1948 ዓም፥ የታተመው፣ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ የተሰኘው የግእዝ መዝገበ ቃላት፥ ያማርኛ ፍች፥ ሲሆን ምንም አይነት እርማት ሳይደረግለት፥ለዛሬው ትውልድ ለመጠቀም እንዲያመች ሁኖ፥ በድጋሚ የታተመ ነው።
<span style=color: rgba(83 90 98 1); background-color: rgba(255 255 255 1)>ከመጀመሪያው እትም ለየት የሚያደርገው የፊደሉ ተራ በ አ፣ በ፣ ገ፣ ደ... የነበረው፤ በሀ፣ ለ፣ ሐ፣ መ... ፐ መሆኑ ብቻ ነው። እነዚህ ከላይ የተጠቀሰው መጠነኛ ለውጥ የተደረገበት ምክንያት፥ በዋናው ቅጅ ላይ የነበረውን ቃላት የመፈለግ ችግር ለማቃለል ሲባል ብቻ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Fast Delivery
Fast Delivery
Sustainably Printed
Sustainably Printed
downArrow
Details