የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃሊይ እይታ
shared
This Book is Out of Stock!

About The Book

የቤተክርስቲያንታሪክ

በሙሉአለምሓጎስ

ከመጀመሪያውዘመን እስከ ፣ አሁን ያለንበት ዘመን:የክርስትናን መንገድና ታሪክ የቤተክርስትያን ያለፈችበትን ምእራፍ በእምነት፣ በመከራ፣ በመታገልና የወንጌል ስራ የሚተርክ መፅሃፍ ነው።

የቤተክርስቲያን ታሪክይህ መፅሃፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እስከ ያለንበት ዘመን ድረስ የክርስትና እድገት፣ ለውጥና ጽናትን በተስፋ እና በእምነት የሚያቀርብ ጥሩ መመሪያ ነው። ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ በተመረመረ መልኩ ቤተክርስቲያን: እንዴት እንዳደገች እና እንዴት በጭንቀት፣ በስደት፣ በተቃውሞ ውስጥ እያለፈች ነገር ግን ድል በመንሳት አሸናፊ ሁና የወጣችበት ጉዞ በግልጽ ቃል ያብራራል።

በመንፈሳዊ ጥልቅነት እና ታሪካዊ ትክክለኛነት የተዘጋጀ : ለውይይትና ለጥናት ለመጠቀም ይበረታታል: : እንዲሁም አንባቢዎች የመጀመሪያውን እምነታቸውን የጠበቁ ክርስቲያኖች፣የነበሩትን መንግሥታትና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ተግዳሮት ተፅዕኖዎች ያብራራል::

ይህመጽሐፍ እንደ ታሪካዊ ምንጭ እና መንፈሳዊ አመልካች የተዘጋጀ ሲሆን፣ አንባቢዎችን የእምነት፣ የተስፋ እና የፍቅር ዘላቂ መልዕክት እንዲያገኙ ይጋብዛል። ይህ መጽሐፍ ለቴዎሎጂ ተማሪዎች፣ ለመንፈሳዊ መሪዎች ወይም እውነትን የሚፈልጉ አንባቢዎች ቁልጭ ያለ መሎኮታዊ የእግዚአብሔርን ስራ ያሳያል።

Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
2052
2730
24% OFF
Paperback
Out Of Stock
All inclusive*
downArrow

Details

LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE