በኃጢያትህ አትሙት

Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.

LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE

About The Book

ሰዎች በህይወትአባዜ የተጠመዱናቸው፤ ማንምሰው መሞትአይፈልግም።እንዲያውም ሞትንእጅግ በጣምእንፈራለን።

ብዙዎቻችን‹‹አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምትኖረው›› የሚለውን አባባል ጠንቅቀን እናውቀዋለን። ይሁን እንጂ፣ ራሳችንን አንድ በጣም ወሳኝ ጥያቄ መጠየቅ አለብን፦ ከሞትን በኋላ ምን እንሆናለን?

ለአብዛኛዎቹሰዎችሞትታላቅምስጢርነውአሊያምትልቅየክህደትጉዳይነው።የሆኖውሆኖ፣እውነታውይቀጥላል - ሁላችንምእንሞታለን።ያለውይህሕይወትብቻካልሆነስ? ከሞትበኋላሕይወትቢኖርስ? ካለ፣ከሞትንበኋላስለሚሆነውነገርማንሊነግረንይችላል? ኢየሱስ፣በሰማይባለውየመጀመሪያውተሞክሮእናስለወደፊቱጊዜባለውእውቀትሊነግረንይችላል።ከሞትበኋላስላለውህይወትአስመልክቶሶስትመሠረታዊእውነታዎችንአቅርቦልናል።

ከሞት በኋላ ሕይወት አለ።

ሁሉም ሰው መምረጥ ያለበት ሁለት መድረሻዎች አሉ።

ትክክለኛውን ምርጫ ማድረግህን ለማረጋገጥ የሚያስችል መንገድ አለ።

አሁኑኑ፣በውሃጥምልትሞትትችላለህ፣ነገርግንበጥማትህመጥፋትየለብህም።እንዲሁ፣በኃጢአትልትሸነፍትችላለህ፣ነገርግንበኃጢአትህመሞትየለብህም።ስትሞትየዘላለምህይወትናደስታእንደምታገኝለማረጋገጥስትልአሁንማድረግየምትችለውነገርአለ።

በዚህህይወትህውስጥልታደርገውየተገባበጣምአስፈላጊውነገርበኃጢአትህአለመሞትህንእርግጠኛመሆንነው።

እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። - ዮሐንስ 3፥17

Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Fast Delivery
Fast Delivery
Sustainably Printed
Sustainably Printed
downArrow

Details