አማርኛን በዘዴ / Amharic With Style
English

About The Book

ይህ አማርኛን በዘዴ የተሰኘው የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ በፋሬስ አካዳሚ ወስጥ ለማስተማሪያነት የተዛጋጀ ነው። ሆኖም ግን በዚህ አካዳሚ ውስጥ ተሳታፊ ለማይሆኑም ተማሪዎች በወላጆቻቸው አጋዥነት የአማርኛን ፊደላት መማር በሚችሉበት ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። በየትኛውም ሃገር ውስጥ የሚኖሩ የዲያስፖራ ልጆችን የአማርኛ ቋንቋን ለማስተማር ይጠቅማል። በዚህ የደረጃ-ሁለት መማሪያ መፅሐፍ ላይ ተማሪዎች ፊደላትን ለይተው እንዲያውቁና ፊደላትን ማንበብ እንዲሁም መፃፍ አንዲችሉ ይረዳቸው ዘንድ በአቅማቸው ተመጣጥኖ ተዘጋጅቷል:: ስለሆነም በደረጃ ሁለት ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ተማሪዎች ከዚህ በመቀጠል ከተዘረዘሩት ነጥቦች መሃል አንዱን ወይንም ሁሉንም ሊያሟሉ ይገባል ፦ • እድሜያቸው ከ 7 እስከ 10 የሆኑ ተማሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል• የአማርኛን ቋንቋ በትንሽም ደረጃ ቢሆን መስማትና የተወሰኑ ቃላትን መናገር የሚችሉ• የእንግሊዝኛ ፊደላትን በደንብ ማንበብና መፃፍ የሚችሉ
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE