Memories of my Village ቀበና - በትውስታ ጎዳና
Official Aramaic; Imperial Aramaic (700-300 Bce)

About The Book

ይህችን መጽሐፍ ሳዘጋጅ ሠፈር ትንሿ አገር የሚለውን እሳቤ እያሰላሰልኩ ነው። ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች አሉባት። ሃብታሙና ድሃው፣ ምሑሩና መሐይሙ፣ ወጥቶአደሩና ሲቪሉ፣ ወጣቱና ጡረተኛው ሁሉ ተጎራብተው ይኖሩባታል። አዎን ሠፈር ትንሿ አገር ናት። ሳሳትመውም ይህንን አንብበን እርስ በእርስም ተናብበን ወደቀደመው ጤናማ አስተሳሰባችን እንድንመለስ ያግዘናል ብዬ ነው። ታምሜአለሁና እጅጉን በጠና፤ ሐኪሞቹ ሠፈር ውሰዱኝ ቀበና ተብሎ የተገጠመልን አይደለን?
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE