The Choices We Make - Amharic Edition

About The Book

<p>እግዚአብሔር ከሰጠን መሠረታዊ ነፃነቶች አንዱ የመምረጥ ነፃነት ነው። እንግዲህ እሱ የምርጫ እና የውሳኔ አምላክ ስለሆነ ይህ የእርሱን ባህሪ የሚያንፀባርቅ ነው። የምናደርጋቸው ውሳኔዎች በሕይወታችን ቅርፅ እና ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። በዚህ ምክንያት የምንወስደው መንገድ ልምዶቻችንን እና ዕጣ ፈንታችንን በጥልቀት ሊለውጠው ይችላል። የምናደርጋቸው ውሳኔዎች በጣም አስፈላጊ በመሆናቸው፣ጌታ በምርጫዎቻችን ውስጥ እኛን ለመርዳት ጣልቃ አይገባም። መመሪያችን ይሆን ዘንድ ቃሉን እና መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶናል። እንግዲህ እሱ ውሳኔዎቻችንን ይመለከታል፤ከዓላማው ስንጎድል ደግሞ በቸርነቱ ይቅር ይለናል።</p><p>በዚህ ጥናት ውስጥ የመምረጥ ነፃነታችንን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል እንመረምራለን እንዲሁም ስለምናደርጋቸው ምርጫዎች እና ውሳኔዎች ቅዱሳት መጻሕፍት ምን እንደሚሉ እንገልፃለን። </p>
Piracy-free
Piracy-free
Assured Quality
Assured Quality
Secure Transactions
Secure Transactions
Delivery Options
Please enter pincode to check delivery time.
*COD & Shipping Charges may apply on certain items.
Review final details at checkout.
downArrow

Details


LOOKING TO PLACE A BULK ORDER?CLICK HERE